የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ ሰርጥ ሰላም ለማስጠበቅ አቅመ ማጣቱን የሴኔጋል ባለስልጣን ተናገሩ "የፍልስጤማውያን እልቂት ቀጥሏል፤ ይህ በጋዛ የሚፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት መቆም አለበት" ሲሉ ያሳሰቡት የሴኔጋል ሪፐብሊክ የአፍሪካ ትስስር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያሲን ፎል ሴኔጋል ለፍልስጤም ህዝብ የምታደርገው ድጋፍ ከምንጊዜውም በላይ ተጠናክሯል ብለዋል። አህጉሪቱ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምጽን የመሻር ስልጣን እንድታገኝ የአፍሪካ ሀገራት ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር መደራደር እንዳለባቸውም ሚኒስትሯ ጠቁመዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ ሰርጥ ሰላም ለማስጠበቅ አቅመ ማጣቱን የሴኔጋል ባለስልጣን ተናገሩ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ ሰርጥ ሰላም ለማስጠበቅ አቅመ ማጣቱን የሴኔጋል ባለስልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ ሰርጥ ሰላም ለማስጠበቅ አቅመ ማጣቱን የሴኔጋል ባለስልጣን ተናገሩ "የፍልስጤማውያን እልቂት ቀጥሏል፤ ይህ በጋዛ የሚፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት መቆም አለበት" ሲሉ ያሳሰቡት የሴኔጋል ሪፐብሊክ የአፍሪካ ትስስር እና... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T19:20+0300
2024-09-26T19:20+0300
2024-09-26T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ ሰርጥ ሰላም ለማስጠበቅ አቅመ ማጣቱን የሴኔጋል ባለስልጣን ተናገሩ
19:20 26.09.2024 (የተሻሻለ: 19:44 26.09.2024)
ሰብስክራይብ