ብሪክስ ለብዙ ሀገራት ማራኪ ድርጅት ነው ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ "ከብሪክስ መማር አለብን፤ ምክንያቱም [...] አዳዲስ አባላትን ለመቀበል ክፍት ነው። ለምን የአውሮፓ ህብረት ይህን አያደርግም?" ሲሉ ፒተር ሲጃሪቶ ከሪያ ኖቮስቲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ሃንጋሪ ምንም እንኳን የብሪክስ አባል የመሆን አጀንዳ ባይኖራትም ከስብስቡ ጋር ለመስራት ትፈልጋለች ሲሉ ሲጃሪቶ ጠቁመዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ ለብዙ ሀገራት ማራኪ ድርጅት ነው ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
ብሪክስ ለብዙ ሀገራት ማራኪ ድርጅት ነው ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለብዙ ሀገራት ማራኪ ድርጅት ነው ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ "ከብሪክስ መማር አለብን፤ ምክንያቱም [...] አዳዲስ አባላትን ለመቀበል ክፍት ነው። ለምን የአውሮፓ ህብረት ይህን አያደርግም?" ሲሉ ፒተር ሲጃሪቶ ከሪያ ኖቮስቲ... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T17:01+0300
2024-09-26T17:01+0300
2024-09-26T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ብሪክስ ለብዙ ሀገራት ማራኪ ድርጅት ነው ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
17:01 26.09.2024 (የተሻሻለ: 20:44 26.09.2024)
ሰብስክራይብ