የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ኦቢያንግ በሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት ፑቲን አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸውን ቦታ እያጡ እንደሆነ እና የኢኮኖሚ ዕድገቱ በብሪክስ ሀገሮች እና ቡድኑን ለመቀላቀል በሚፈልጉት ላይ ያውጠነጥናል ብለዋል። አክለውም ብሪክስን ለመቀላቀል የሚፈልጉ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚከበርበት እና እኩል በሆነ የዓለም ስርዓት ተስፋ ያደርጋሉ ሲሉ ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ኦቢያንግ በሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ኦቢያንግ በሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ኦቢያንግ በሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት ፑቲን አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸውን ቦታ እያጡ እንደሆነ... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T15:28+0300
2024-09-26T15:28+0300
2024-09-26T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ኦቢያንግ በሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ
15:28 26.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 26.09.2024)
ሰብስክራይብ