ኮሞሮስ በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት ባደረሰው እስረኛ ሞት ላይ የከፈተችውን ምርመራ አቆመች በፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ ላይ መስከረም 3 ቀን በጩቤ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ በእስር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል። ይህንንም ተከትሎ የሞቱን መንስኤ ለማወቅ ምርመራ ተጀምሮ ነበር። በሟች የ24 ዓመቱ ወታደር አህመድ አብዱ ሬሳ ላይ ምንም ዓይነት የሃይል ምልክት ባለመገኘቱ የኮሞሮስ አቃቤ ህግ ምርመራው መዝጋቱን አስታውቋል ሲል የሀገር ውስጥ የዜና ምንጭ ሃባሪ ዛ ኮሞሮስ ዘግቧል። በታዋቂ የሐይማኖት መሪ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ በተፈጸመባቸው ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ፕሬዝዳንት አሱማኒ ወደ ቤታቸው እንደተመለሱ ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኮሞሮስ በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት ባደረሰው እስረኛ ሞት ላይ የከፈተችውን ምርመራ አቆመች
ኮሞሮስ በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት ባደረሰው እስረኛ ሞት ላይ የከፈተችውን ምርመራ አቆመች
Sputnik አፍሪካ
ኮሞሮስ በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት ባደረሰው እስረኛ ሞት ላይ የከፈተችውን ምርመራ አቆመች በፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ ላይ መስከረም 3 ቀን በጩቤ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ በእስር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል። ይህንንም ተከትሎ የሞቱን መንስኤ ለማወቅ ምርመራ... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T14:53+0300
2024-09-26T14:53+0300
2024-09-26T17:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኮሞሮስ በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት ባደረሰው እስረኛ ሞት ላይ የከፈተችውን ምርመራ አቆመች
14:53 26.09.2024 (የተሻሻለ: 17:04 26.09.2024)
ሰብስክራይብ