የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት የፈረንሳይን የስለላ አቅም እንደቀነሰ የፈረንሳይ ሚዲያ ዘገበ ፈረንሳይ ኢኮዋስ የኒጀር መፈንቅለ መንግሥትን እንዲቀለብስ ያደረገው ጥረት ውጤታማ ሳይሆን መቅረቱን የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሃን የጠቀሰው ምንጭ ጠቁሟል። (ከኒጀር መፈንቅለ መንግሥት በኋላ) "በኒጀር፣ ቤኒን እና ቡርኪናፋሶ ድንበር ላይ ያለው የዲጂኤስኢ (የፈረንሳይ ሚስጥራዊ አገልግሎት) የመረጃ አቅም ቀንሷል" ሲል ሌላኛው ምንጭ ገልጿል። የቡርኪናፋሶ ባለስልጣናት በታህሳስ 2023 በቁጥጥር ስር ያዋሏቸው አራት የዲጂኤስኢ ቴክኒካል ስፔሻሊስቶች በአሁኑ ጊዜ በእስር ላይ ይገኛሉ። ቡርኪናፋሶ፣ ኒጀር እና ማሊ የሕብረቱን ማዕቀብ እና ወታደራዊ ጣልቃገብነት ስጋት በማውገዝ ኢኮዋስን ለቀው ከወጡ በኋላ የሳህል ሀገራት ጥምረትንም መስርተዋል። ሶስቱ የድርጅቱ አባላት ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን ወታደራዊ ትብብርም አቋርጠዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት የፈረንሳይን የስለላ አቅም እንደቀነሰ የፈረንሳይ ሚዲያ ዘገበ
የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት የፈረንሳይን የስለላ አቅም እንደቀነሰ የፈረንሳይ ሚዲያ ዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት የፈረንሳይን የስለላ አቅም እንደቀነሰ የፈረንሳይ ሚዲያ ዘገበ ፈረንሳይ ኢኮዋስ የኒጀር መፈንቅለ መንግሥትን እንዲቀለብስ ያደረገው ጥረት ውጤታማ ሳይሆን መቅረቱን የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሃን የጠቀሰው ምንጭ ጠቁሟል። (ከኒጀር... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T12:12+0300
2024-09-26T12:12+0300
2024-09-26T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒጀር መፈንቅለ መንግሥት የፈረንሳይን የስለላ አቅም እንደቀነሰ የፈረንሳይ ሚዲያ ዘገበ
12:12 26.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 26.09.2024)
ሰብስክራይብ