▶ ለኒው ካሌዶኒያ ነፃነት ድጋፍ ለመስጠት በፓሪስ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ የፈረንሳይ ፓርላማ በካናክ የነጻነት ንቅናቄ ውድቅ የተደረገውን የሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ባለፈው ግንቦት ካጸደቀ በኋላ በደሴቲቱ ዋና ከተማ ኑሜያ ብጥብጥ ተነስቷል። በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። "በስተመጨረሻም ተገቢና ሁለንተናዊ የነጻነት ጥያቄ የሚያነሱ ሰዎችን ነው የምትቀጣው" ሲል ከሰልፈኞቹ አንዱ ለስፑትኒክ ጋዜጠኛ ተናግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
▶ ለኒው ካሌዶኒያ ነፃነት ድጋፍ ለመስጠት በፓሪስ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
▶ ለኒው ካሌዶኒያ ነፃነት ድጋፍ ለመስጠት በፓሪስ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
Sputnik አፍሪካ
▶ ለኒው ካሌዶኒያ ነፃነት ድጋፍ ለመስጠት በፓሪስ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ የፈረንሳይ ፓርላማ በካናክ የነጻነት ንቅናቄ ውድቅ የተደረገውን የሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ባለፈው ግንቦት ካጸደቀ በኋላ በደሴቲቱ ዋና ከተማ ኑሜያ ብጥብጥ ተነስቷል። በርካታ ሰዎች... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T12:43+0300
2024-09-26T12:43+0300
2024-09-26T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий