የመስከረም 15 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች:-🟠 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛን- ሩሲያ በሚደረገው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋንን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ እየጠበቁ መሆናቸውን ገለፁ።🟠 የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዋንግ ዪ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገናኝተው የዩክሬንን ችግር ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።🟠 ከእሮብ ጠዋት ጀምሮ እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት 51 ሰዎች ሲሞቱ ከ220 በላይ ቆስለዋል ሲል የሊባኖስ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፍራስ አል አብያድ አስታውቀዋል።🟠 የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የመሬት ኦፕሬሽንን ጨምሮ በሁሉም አማራጮች እየተዘጋጀ መሆኑን ተወካዩ ተናግረዋል።🟠 የጀርመን አረንጓዴ ፓርቲ አመራር በጅምላ ከስልጣን እየለቀቁ ነው ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመስከረም 15 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች:-
የመስከረም 15 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች:-
Sputnik አፍሪካ
የመስከረም 15 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች:-🟠 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛን- ሩሲያ በሚደረገው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋንን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ እየጠበቁ መሆናቸውን ገለፁ።🟠... 25.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-25T19:47+0300
2024-09-25T19:47+0300
2024-09-25T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий