የማሊ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዩክሬን በአፍሪካ ለሽብርተኝነት የምታደርገውን ግልፅ ድጋፍ አስመልክቶ የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ከሣህል ህብረት ሀገራት የቀረበውን ቅ ከግምት ውስጥ ማስገባት ባለመቻሉ ትችታቸውን ዘንዝረዋል

ሰብስክራይብ
የማሊ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዩክሬን በአፍሪካ ለሽብርተኝነት የምታደርገውን ግልፅ ድጋፍ አስመልክቶ የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ከሣህል ህብረት ሀገራት የቀረበውን ቅ ከግምት ውስጥ ማስገባት ባለመቻሉ ትችታቸውን ዘንዝረዋል" ዩክሬን የመረጠችውን አካባቢው እንዳይረጋጋ የግድረግ ወራዳ ድርጊቶችን ለመከላከል የፀጥታው ምክር ቤት ተገቢውን ሃላፊነት እንዲወስድ እንጠይቃለን። " ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።ዲዮፕ አክለውም የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ እ.አ.አ መስከረም 17 በማሊ ዋና ከተማ ላይ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አውግዘዋል ፣ ነገር ግን ምንም አይነት ተጨባጭ እርምጃ አልተወሰደም።" ሁሉም ሀገራት ለእነዚህ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑ፣ እንዲሁም በገንዘብ ያገዙ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ ዓለም አቀፍ ግዴታቸውን በመወጣት መንቀሳቀስ አለባቸው" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።በተጨማሪም “ አሸባሪ ቡድኖችን እንደ መሳሪያ መጠቀም እና ሉዓላዊ መንግስታትን ማተራመስ” እንዲያቆሙ የሣህል ህብረት ሀገራት በድጋሚ ጥሪውን አስተላልፏል።በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ማሊ፣ ቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በሳህል አካባቢ ያለውን ሽብርተኝነትን በመደገፍ ኪየቭን በማውገዝ የፀጥታው ምክር ቤት ዩክሬንን አገዛዝ በአፍሪካ ውስጥ የሚፈጽመውን አፍራሽ ተግባር  እንዲከላከል ጠይቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0