ሩሲያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ህንድ፣ ብራዚል እና አፍሪካ ሀገራትን ያካተተ እንዲሆን ድጋፏን ትሰጣለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ህንድ፣ ብራዚል እና አፍሪካ ሀገራትን ያካተተ እንዲሆን ድጋፏን ትሰጣለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ አስታወቁ "በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ውክልና አናሳ ነው፣ስለዚህ እኛ ሁሌም እንደምንለው የህንድ እና የብራዚል የፀጥታው ምክር ቤት መቀመጫ እንዲኖራቸው ያላቸውን ህጋዊ ፍላጎት እንደግፋለን " ሲሉ ሰርጌይ ላቭሮቭ በ 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላጉባዔ ስብሰባ በፊት ተናግረዋል። ላቭሮቭ አያይዘውም ሩሲያ የአፍሪካን የጋራ አቋም የምታከብር ቢሆንም የአፍሪካም ፍላጎት መሟላት እንዳለባቸው ታምናለች፤ የሩሲያ አቋም ይህ ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0