የኢኳቶሪያል ጊኒው ፕሬዝዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጉሜ ምባሶጎ ለይፋዊ የሥራ ​​ጉብኝት እሮብ ዕለት ሩሲያ ይገባሉ

ሰብስክራይብ
የኢኳቶሪያል ጊኒው ፕሬዝዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጉሜ ምባሶጎ ለይፋዊ የሥራ ​​ጉብኝት እሮብ ዕለት ሩሲያ ይገባሉየሞስኮ ጉብኝቱ እ.አ.አ ከመስከረም 25 እስከ 28 ድረስ ከሚካሄው የሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ጋር የተገጣጠመ ነው። የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ሃይድሮካርቦኖች ሚኒስትር አንቶኒዮ ኦቡሩ ኦንዶ በዝግጅቱ ላይ በሚደረጉ ውይይቶች ላይ እንደሚሳተፉ ተነግሯል። ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጌማ ምባሶጎ ሐሙስ ዕለት ​​በሩሲያ ፓርላማ (ዱማ) ተገኝተው  ንግግር ሊያደርጉ ይችላሉ ስሉ የዱማው ምክትል አፈ ጉባዔ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0