ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት እንዳሳሰባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ታዬ አፅቀ ስላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሃፊ ጋር ባደረጉት ውይይት "በውጭ ሃይሎች የሚደረጉ የጦር መሳሪያ አቅርቦት ደካማውን የሀገሪቱን ደህንነት የበለጠ ያባብሰዋል፤ የጦር መሳሪያው መዳረሻውም በአሸባሪዎች እጅ መውደቅ ይሆናል" ሲሉ ስጋታቸውን መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል። መግለጫው በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የግብፅ የጦር መርከብ መድፍ እና ፀረ-አውሮፕላን መሣሪያዎችን ጨምሮ ወደ ሶማሊያ መላኩን ተከትሎ ነው።በተጨማሪም ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እያደረገች ያለችውን “ ያልተቋረጥ ጥረት” ገልፀው ማንኛውም የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ በሶማሊያ (ኤቲኤምአይኤስ) ሽግግር ሊወሰን የሚገባው ተልዕኮውን፣ መጠኑን እንዲሁም የፋይናንስ አቅርቦትን ጨምሮ በሁሉም ጉዳዮች ላይ ውይይት ከተደረገ በቂ ዝግጅት ከተደረገ በኋላ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።ሶማሊያ በበኩሏ ኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ እያዘዋወረች ነው የተባለው መሳሪያ በእስላማዊ ታጣቂዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል ገልጻለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት እንዳሳሰባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት እንዳሳሰባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት እንዳሳሰባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ታዬ አፅቀ ስላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሃፊ ጋር ባደረጉት ውይይት "በውጭ ሃይሎች... 25.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-25T10:15+0300
2024-09-25T10:15+0300
2024-09-25T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት እንዳሳሰባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
10:15 25.09.2024 (የተሻሻለ: 10:44 25.09.2024)
ሰብስክራይብ