የላቲን አሜሪካ ሀገራት ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፈቃደኛ ባለመሆን ነፃነታቸውን እያሳዩ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናገሩ "በላቲን አሜሪካ እና በካሪቢያን ውስጥ አንድ ሀገር ብቻ ነች ማዕቀብ ጨምሮ በፀረ-ሩሲያ እርምጃዎች ውስጥ የተሳተፈችው፤ እሷም ባሃማስ ነች። በላቲን አሜሪካም ሆነ በካሪቢያን ካሉ ሀገራት አንዳቸውም የፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ እርምጃ ውስጥ አልገቡም፤ ይህ የላቲን አሜሪካ ሀገራት ያላቸውን ነፃ አቋም እና ከነዚህ ክፍለ ዓለማት ጋር ያለንን የግንኙነት ደረጃ በግልፅ ያሳያል ሲሉ በኩባ የሩሲያ አምባሳደር ቪክቶር ኮሮኔሊ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ዲፕሎማቱ አክለውም የላቲን አሜሪካ ሀገራት በምዕራቡ ንፍቀ ክበብ የሩሲያ ጠቃሚ አጋሮች መሆናቸው ጠቅሰው፤ ከአብዛኛዎቹ ሀገራት ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ እየተሰራ ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የላቲን አሜሪካ ሀገራት ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፈቃደኛ ባለመሆን ነፃነታቸውን እያሳዩ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናገሩ
የላቲን አሜሪካ ሀገራት ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፈቃደኛ ባለመሆን ነፃነታቸውን እያሳዩ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የላቲን አሜሪካ ሀገራት ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፈቃደኛ ባለመሆን ነፃነታቸውን እያሳዩ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናገሩ "በላቲን አሜሪካ እና በካሪቢያን ውስጥ አንድ ሀገር ብቻ ነች ማዕቀብ ጨምሮ በፀረ-ሩሲያ እርምጃዎች ውስጥ የተሳተፈችው፤ እሷም... 24.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-24T14:29+0300
2024-09-24T14:29+0300
2024-09-24T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የላቲን አሜሪካ ሀገራት ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፈቃደኛ ባለመሆን ነፃነታቸውን እያሳዩ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናገሩ
14:29 24.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 24.09.2024)
ሰብስክራይብ