የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር አፖሊኔር ዮአኪም ኪየለም ዴ ታምቤላ "የዶላር እና የዩሮ የበላይነትን" ለመዋጋት እና በአለም አቀፍ ደረጃ ፍትሃዊ የንግድ ግንኙነት እንዲኖር ለማድረግ ሀገሪቱ ብሪክስን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላት የሩሲያ አምባሳደር ጋር ባደረጉት ስብሰባ ወቅት ገልፀዋል።

ሰብስክራይብ
የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር አፖሊኔር ዮአኪም ኪየለም ዴ ታምቤላ "የዶላር እና የዩሮ የበላይነትን" ለመዋጋት እና በአለም አቀፍ ደረጃ ፍትሃዊ የንግድ ግንኙነት እንዲኖር ለማድረግ ሀገሪቱ ብሪክስን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላት የሩሲያ አምባሳደር ጋር ባደረጉት ስብሰባ ወቅት ገልፀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0