የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር አዲሱ የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙበቅርቡ ከ 6 ዓመታት በኋላ ከደቡብ አፍሪካ ፖለቲካ ጡረታ የወጡት ፓንዶር የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሦስተኛዋ ሊቀመንበር ሆነው ተሹመዋል። ፓንዶር ፋውንዴሽኑ ከተመሰረተበት እ.አ.አ 1999 ወዲህ ከአሥር ዓመታት በላይ በኃላፊነት የቆዩትን ፕሮፌሰር ንጃቡሎ ንዴቤሌ ይተካሉ። ንዴቤሌ በፓንዶር አመራር ላይ ያላቸውን እምነት ገልፀው፣ " ፓንዶር ፋውንዴሽኑ ለቀጣዩ የእድገት ምዕራፍ የሚፈልገውን ማበርከት ትችላለች፤ በስራዋ ስኬትን እመኛለሁ። "ፓንዶር በአዲሱ ኃላፊነት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው፤ ውስብስብ በሆነው ዓለም ውስጥ የማንዴላን ውርስ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑን በ አፅንዖት ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር አዲሱ የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር አዲሱ የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር አዲሱ የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙበቅርቡ ከ 6 ዓመታት በኋላ ከደቡብ አፍሪካ ፖለቲካ ጡረታ የወጡት ፓንዶር የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሦስተኛዋ ሊቀመንበር ሆነው... 24.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-24T11:46+0300
2024-09-24T11:46+0300
2024-09-24T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር አዲሱ የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ
11:46 24.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 24.09.2024)
ሰብስክራይብ