በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ለየለት ጦርነት የመሸጋገሩን እድል “በጣም ከፍተኛ ነው” ሲሉ በቴላቪቭ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋልበእስራኤል የቦምብ ጥቃት ምክንያት ሰዎች ከደቡብ ሊባኖስ በብዛት ወደ ቤሩት እና ሰሜናዊ የሀገሪቱ ግዛቶች ለመሸሽ እየሞከሩ ነው። በመንገዶቹ ላይ ትልቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ሰኞ እለት የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በሊባኖስ ላይ ከ330 በላይ ጥቃቶችን ፈጽሟል። በጥቃቱ 50 ሰዎች መገደላቸውን እና ከ300 በላይ ደግሞ መቁሰላቸውን የሊባኖስ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።ምስሎቹ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ለየለት ጦርነት የመሸጋገሩን እድል “በጣም ከፍተኛ ነው” ሲሉ በቴላቪቭ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል
በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ለየለት ጦርነት የመሸጋገሩን እድል “በጣም ከፍተኛ ነው” ሲሉ በቴላቪቭ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ለየለት ጦርነት የመሸጋገሩን እድል “በጣም ከፍተኛ ነው” ሲሉ በቴላቪቭ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋልበእስራኤል የቦምብ ጥቃት ምክንያት ሰዎች ከደቡብ ሊባኖስ በብዛት ወደ ቤሩት እና ሰሜናዊ... 23.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-23T17:56+0300
2024-09-23T17:56+0300
2024-09-23T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ለየለት ጦርነት የመሸጋገሩን እድል “በጣም ከፍተኛ ነው” ሲሉ በቴላቪቭ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል
17:56 23.09.2024 (የተሻሻለ: 18:04 23.09.2024)
ሰብስክራይብ