ኢትዮጵያ ከኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የአፍሪካ ቀጠናዊ የትብብር ስምምነት ለአንድ አመት በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመርጣለችየአፍሪካ ሀገራት የኑክሌር ኃይልን፣ ከግብርና፣ ከጤና እና ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር የተያያዙ የምርምር፣ የልማት እና የሥልጠና እቅዶች ዙሪያ ይተባበራሉ። ኢትዮጵያ ከመስከረም 2024 ጀምሮ ለአንድ አመት የስራ ዘመን በሊቀመንበርነት አንድትመራ የተመረጠችው እ.አ.አ ከ መስከረም 16 እስከ 19 ቀን 2024 በቪየና በተካሄደው 68ኛው አለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) አመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ነው። ኢትዮጵያን ወክለው የሊቀመንበርነቱን ቦታ የተረከቡት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን ለጤና ፣ በግብርና ፣ በማዕድን፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በኃይል አቅርቦት፣ በኢንዱስትሪ እና ሌሎች ዘርፎችን ጥቅም ላይ ለማዋል ያላትን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።ኤጀንሲው በቅርቡ ያወጣው “የተስፋ ጨረሮች” እቅድ በጤና ተቋማት የካንሰር ህክምና ማዕከላትን በማቋቋም ለአባል ሀገራቱ የሚያደርገውን ድጋፍ ለማጠናከር አቅዷል።በተጨማሪም አዲስ የተጀመረው የ"Atoms4Food" እቅድ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በግብርና መስክ በማስተዋወቅ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ያለመ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የአፍሪካ ቀጠናዊ የትብብር ስምምነት ለአንድ አመት በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመርጣለች
ኢትዮጵያ ከኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የአፍሪካ ቀጠናዊ የትብብር ስምምነት ለአንድ አመት በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመርጣለች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የአፍሪካ ቀጠናዊ የትብብር ስምምነት ለአንድ አመት በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመርጣለችየአፍሪካ ሀገራት የኑክሌር ኃይልን፣ ከግብርና፣ ከጤና እና ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር የተያያዙ የምርምር፣ የልማት... 23.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-23T15:57+0300
2024-09-23T15:57+0300
2024-09-23T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የአፍሪካ ቀጠናዊ የትብብር ስምምነት ለአንድ አመት በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመርጣለች
15:57 23.09.2024 (የተሻሻለ: 16:04 23.09.2024)
ሰብስክራይብ