ትራምፕ እ.ኤ.አ ህዳር 5 ሊደረግ በታቀደው ምርጫ ከተሸነፉ በ 2028 ለሚካሄደው ፕሬዝዳንትነት ምርጫ እንደማይወዳደሩ ገለፁየቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለምርመራ ጋዜጠኛዋ ሻሪል አትኪሰን በዚህ ምርጫ ውጤት የማይቀናዎት ከሆነ በድጋሚ የመወዳደር እቅድ እንዳላቸው ስትጠይቃቸው "አይ ያ አይሆንም። እንደማስበው በምርጫው እንደማሽንፍ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ስኬታማ እንሆናለን " ብለዋል። ትራምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሁለት ጊዜ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል። በሐምሌ ወር የ20 አመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ በፔንስልቬንያ በተደረገ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ትራምፕን ለመግደል ሞክሮ ነበር። ሁለተኛው ሙከራ በያዝነው መስከረም ወር ፍሎሪዳ በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ ክለብ የተከስተ ነበር።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ እ.ኤ.
ትራምፕ እ.ኤ.
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ እ.ኤ.አ ህዳር 5 ሊደረግ በታቀደው ምርጫ ከተሸነፉ በ 2028 ለሚካሄደው ፕሬዝዳንትነት ምርጫ እንደማይወዳደሩ ገለፁየቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለምርመራ ጋዜጠኛዋ ሻሪል አትኪሰን በዚህ ምርጫ ውጤት የማይቀናዎት ከሆነ በድጋሚ... 23.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-23T15:28+0300
2024-09-23T15:28+0300
2024-09-23T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий