የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩሚኒስትሩ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ኢኒሼቲቭ የሆነውና ከ140 በላይ የሀገር መሪዎች የሚሳተፉበት "የመጪው ጊዜ ጉባዔ " ላይ እንዳሉት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጥ መልኩ እንዲሁም የውክልና አድማስ ከሁሉም መመዘኛዎች አንጻር ታሳቢ ሊያደርግ እንደሚገባው ጠይቀዋል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተርን ያቋቋመውን መሠረታዊ መርሆዎችን እንዲከበሩ ጠይቀዋል፤ የትኛውም አይነት ህግ፣ ክልላዊ ቡድን ወይም ጥምረት የሉዓላዊነት መርሆችን፣ የሉዓላዊ ሀገራት እኩልነትን የሚያናጋ፣ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ የሚፈቅድ፣ የኃይል እርምጃ መውስድ እና አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታትን ማሳነስ ወይም ማጣጣል አይኖርበትም ሲሉም አክለዋል።ፎቶው ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩሚኒስትሩ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ... 23.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-23T12:10+0300
2024-09-23T12:10+0300
2024-09-23T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ
12:10 23.09.2024 (የተሻሻለ: 12:44 23.09.2024)
ሰብስክራይብ