በቻድ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ500 በላይ ሰዎች ሲሞት 1.

ሰብስክራይብ
በቻድ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ500 በላይ ሰዎች ሲሞት 1.7 ሚሊዮን ያህሉን ደግሞ ለጉዳት ዳርጓልከሀምሌ ወር ጀምሮ በሀገሪቱ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ በትንሹ 503 ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ( ኦቻ) አስታውቋል።በኦቻ የቅርብ ጊዜ ሪፖርት መሠረት በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መውደማቸውን አመልክቷል።አፋጣኝ ሰብዓዊ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ባለሥልጣናቱ ተናግረው እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ እና የወንዞች ከልክ በላይ መጨመር ለተጨማሪ የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል  እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።የመጀመሪያው ቪዲዮ: ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የተገኘ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0