ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረን 100 ኪሎ ግራም ወርቅ 1.5 ሚሊዮን ዩሮ ሙከራ አከሸፈችየሊቢያ የሀገር ውስጥ ደህንነት ኤጀንሲ 100 ኪሎ ግራም ወርቅ እና 1.5 ሚሊየን ዩሮ በሚስራታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል በድብቅ ለማሸሽ የተደረገ ሙከራን እንደደረሰበት አስታውቋል።ኤጀንሲው እንዳስታወቀው የወርቅ አሞሌዎቹ የተገኙት በሶስት ሻንጣዎች ውስጥ ሲሆን ገንዘቡ ግን በተለያዩ ሻንጣዎች ውስጥ ተገኝቷል። ሻንጣዎቹ የተገኙት ወደ ቱርክ ይደረግ በነበረ በረራ በተደረገ የደህንነት ፍተሻ ወቅት ነው።ኤጀንሲው "ለእነዚህ ሻንጣዎች ተጠያቂ የሆኑት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ውለዋል " ብሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረን 100 ኪሎ ግራም ወርቅ 1.
ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረን 100 ኪሎ ግራም ወርቅ 1.
Sputnik አፍሪካ
ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረን 100 ኪሎ ግራም ወርቅ 1.5 ሚሊዮን ዩሮ ሙከራ አከሸፈችየሊቢያ የሀገር ውስጥ ደህንነት ኤጀንሲ 100 ኪሎ ግራም ወርቅ እና 1.5 ሚሊየን ዩሮ በሚስራታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል በድብቅ... 22.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-22T19:08+0300
2024-09-22T19:08+0300
2024-09-22T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий