#sputnikviral | የውሃ ውስጥ ድሮን በሶስት ኪሎ ሜትር ጥልቀት ውስጥ የሚገኝ 8 ሜትር ርዝመት ያለውን ትልቁን ስኩዊድ በቪዲዮ ቀረፆ አስቀረ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral |     የውሃ ውስጥ ድሮን በሶስት ኪሎ ሜትር ጥልቀት ውስጥ የሚገኝ 8 ሜትር ርዝመት ያለውን ትልቁን ስኩዊድ በቪዲዮ ቀረፆ አስቀረይህ ሴፋሎፖድ የሚታወቀው ለጥቂት አሥርተ ዓመታት ብቻ ሲሆን በብዛት አይታይም፤  ቪዲዮው አንድ ወጣት ስኩዊድ እንዳለ ያሳያል፤ ከአዋቂዎቹ ዝርያ ብዙ እጥፍ ይበልጣል።ስኩዊድ የማግናፒና ዝርያ ነው፣ ረጅም ክንድ ያለው ስኩዊድ ወይም የሸረሪት ስኩዊድ ተብሎም ይጠራል። ስሙ እንደሚያመለክተው፤ ረጅምና በደንብ የተከፋፈሉ ክሮች በሚፈጥሩት እጆቹ ይታወቃል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0