የኒጀር ባለስልጣናት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ልዩ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበራቸውን አስታወቁ "በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች እየደረሰ ያለውን ተደጋጋሚ የሽብር ጥቃት ለመከላከል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ የግጭት ዞኖች የጸጥታ እርምጃዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥል ወስኗል። በመሆኑም ሽብርተኝነትን ለመከላከል ልዩ እርምጃዎች እንደሚወሰድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አረጋግጧል። ህዝቡ ሁኔታ በቁጥጥር ስር እንደዋለ እና የመከላከያ እና የጸጥታ ሃይሎች በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ጸጥታን ለማስጠበቅ እየሰሩ ነው " ማለታቸውን ማግሬብ አረብ ፕሬስ የመከላከያ ሚኒስቴርን መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል።ይሁን እንጂ ባለሥልጣናቱ ምን ዓይነት ልዩ እርምጃዎች እየተወሰዱ እንደሆነ አልገለጹም።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒጀር ባለስልጣናት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ልዩ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበራቸውን አስታወቁ
የኒጀር ባለስልጣናት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ልዩ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበራቸውን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ባለስልጣናት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ልዩ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበራቸውን አስታወቁ "በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች እየደረሰ ያለውን ተደጋጋሚ የሽብር ጥቃት ለመከላከል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ የግጭት ዞኖች የጸጥታ እርምጃዎች... 22.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-22T16:14+0300
2024-09-22T16:14+0300
2024-09-22T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒጀር ባለስልጣናት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ልዩ የደህንነት እርምጃዎችን መተግበራቸውን አስታወቁ
16:14 22.09.2024 (የተሻሻለ: 16:44 22.09.2024)
ሰብስክራይብ