ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ድል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ የክሬምሊንክ ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ከሩሲያ ጋዜጠኛ ፓቬል ዛሩቢን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ሩሲያ በታሪክ ውስጥ ሌላ አማራጭ አልነበራትም እናም አሁንም ድል ከማድረግ ውጭ ምንም አማራጭ የለም" ብለዋል።ቃል አቀባዩ አክለውም ሩሲያን “በስልትም ሆነ በዘዴ ለማሸነፍ ካላቸው ዓላማ አንፃር የምዕራባውያንን አቋም በቁም ነገር ልትመለከተው ይገባል። "አላማቸው ሩሲያን በስትራቴጂ እና በዘዴ ማሸነፍ እንደሆነ በግልፅ ይናገራሉ። እኛም ይህንን አቋም ፤ በቁም ነገር እንድንይዝ፣ ይህንን ስጋት ግምት ውስጥ በማስገባት ተግባራችንን እንድንቀርፅ እና ግቦቻችንን በሙሉ ከስኬት ለማድረስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን እንድንቀጥል ያስገድደናል። ሁሉንም የተቀመጡ ግቦችን እናሳካለን ”ሲሉ ፔስኮቭ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ድል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ድል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ድል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ የክሬምሊንክ ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ከሩሲያ ጋዜጠኛ ፓቬል ዛሩቢን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ሩሲያ በታሪክ ውስጥ ሌላ አማራጭ አልነበራትም እናም አሁንም ድል ከማድረግ... 22.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-22T15:19+0300
2024-09-22T15:19+0300
2024-09-22T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ድል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
15:19 22.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 22.09.2024)
ሰብስክራይብ