የእስራኤል ጦር በዌስት ባንክ የሚገኘውን የአልጀዚራ ቢሮ መያዙ ተዘገበየጦር መሳሪያ የያዙ የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ ራማላ ወደሚገኘው የአልጀዚራ ብሮድካስቲንግ ቢሮ ገብተው ሰራተኞቹ ህንፃውን ለቀው እንዲወጡ በማዘዙ ቻናሉ ለ45 ቀናት መዘጋቱን አስረድቷል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።"ከባድ መሳሪያ የታጠቁ" ወታደሮች ወደ ህንጻው መግባታቸውን ገልጸው ሰራተኞቹ መገልገያ መሳሪያቸውን ይዘው ወዲያው ቢሮውን ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን ተመላክቷል።ቻናሉ እንደጠቀሰው ከወታደሮች መካከል አንዱ እንዳለው ከሆነ ቻናሉን ለ45 ቀናት እንዲዘጋ የፍርድ ቤት ውሳኔ መኖሩን ተናግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል ጦር በዌስት ባንክ የሚገኘውን የአልጀዚራ ቢሮ መያዙ ተዘገበ
የእስራኤል ጦር በዌስት ባንክ የሚገኘውን የአልጀዚራ ቢሮ መያዙ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ጦር በዌስት ባንክ የሚገኘውን የአልጀዚራ ቢሮ መያዙ ተዘገበየጦር መሳሪያ የያዙ የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ ራማላ ወደሚገኘው የአልጀዚራ ብሮድካስቲንግ ቢሮ ገብተው ሰራተኞቹ ህንፃውን ለቀው እንዲወጡ በማዘዙ ቻናሉ ለ45 ቀናት መዘጋቱን... 22.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-22T12:58+0300
2024-09-22T12:58+0300
2024-09-22T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий