እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 37 መድረሱን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ "በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች በተፈጸመው የአየር ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 37 ደርሷል" ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ቀደም ሲል እንዳስታወቀው በጥቃቱ ሶስት ህጻናትን ጨምሮ 31 ሰዎች ሞተዋል። ሌሎች 68 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። መስከረም 7 እና 8 ፔጀሮች እና ዎኪ ቶኪዎች በሊባኖስ የተለያዩ ክፍሎች ፈንድተዋል። እንደ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ገለጻ 37 ሰዎች ሲሞቱ ከ3,000 በላይ የሚሆኑት ቆስለዋል። ሄዝቦላ እና የሊባኖስ ባለስልጣናት ለጥቃቱ እስራኤልን ተጠያቂ አድርገዋል። እስራኤል በጥቃቱ እንደተሳተፈች ከማረጋገጥ ወይም ከመካድ ተቆጥባለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 37 መድረሱን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 37 መድረሱን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 37 መድረሱን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ "በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች በተፈጸመው የአየር ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 37 ደርሷል" ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው አስታውቋል።... 21.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-21T18:20+0300
2024-09-21T18:20+0300
2024-09-21T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 37 መድረሱን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
18:20 21.09.2024 (የተሻሻለ: 18:44 21.09.2024)
ሰብስክራይብ