የዩክሬን እስረኞች እንዲዋጉ ለማስገደድ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ለስፑትኒክ ተናገረ "ወታደራዊ መለዮ የለበሱ መልማዮች መጥተው እንድንዋጋ ጥያቄ አቀረቡልን። በመጀመሪያ አንዳንዶቻችን ለመዋጋት አልፈለግንም ነበር፤ ነገር ግን የእስር ቅጣታችንን ይጨምሩብን ጀመር። በመጀመሪያ ለማመን ይከብድ ነበር ግን ቅጣቱን ይበልጥ ጨመሩብን። የጀመሩት ከሶስትና ከአምስት ዓመት ጀምሮ ስለነበር ለመዋጋት መስማማት ጀመርን” ሲል የጦር እስረኛው ተናግሯል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን እስረኞች እንዲዋጉ ለማስገደድ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ለስፑትኒክ ተናገረ
የዩክሬን እስረኞች እንዲዋጉ ለማስገደድ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ለስፑትኒክ ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን እስረኞች እንዲዋጉ ለማስገደድ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ለስፑትኒክ ተናገረ "ወታደራዊ መለዮ የለበሱ መልማዮች መጥተው እንድንዋጋ ጥያቄ አቀረቡልን። በመጀመሪያ አንዳንዶቻችን ለመዋጋት አልፈለግንም ነበር፤ ነገር... 21.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-21T16:26+0300
2024-09-21T16:26+0300
2024-09-21T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን እስረኞች እንዲዋጉ ለማስገደድ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ለስፑትኒክ ተናገረ
16:26 21.09.2024 (የተሻሻለ: 16:44 21.09.2024)
ሰብስክራይብ