አሜሪካ የሩሲያ መገናኛ ብዙሃንን በምርጫ ጣልቃ ገብነት መክሰሷን ተከትሎ የስፑትኒክ ገጾች ከቲክቶክ ተሰረዙ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ የሩሲያ መገናኛ ብዙሃንን በምርጫ ጣልቃ ገብነት መክሰሷን ተከትሎ የስፑትኒክ ገጾች ከቲክቶክ ተሰረዙ የስፑትኒክ አፍሪቅ፣ ስፑትኒክ አፍሪካ፣ ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል፣ ስፑትኒክ ሰርቢያ፣ ስፑትኒክ ብራዚል፣ ስፑትኒክ ሙንዶ እና ሌሎችም ገፆች ቅዳሜ እለት ተሰርዘዋል። ቲክቶክ እስካሁን ለእርምጃው ምክንያቱን አላቀረበም። ሜታ* ቀደም ሲል የስፑትኒክ እና አርቲ ገጾችን ከኢንስታግራም* እና ፌስቡክ* ላይ የሰረዘ ሲሆን ገጾቹን መመለስ ወይም ውሳኔውን ይግባኝ የማለት አማራጭ አልተቀመጠም። *ሜታ በሩሲያ ውስጥ በጽንፈኛ ድርጅትነት ታግዷልዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0