በ2024 በአፍሪካ ከ25,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎችን እንደመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ "እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ መስከረም 8፣ 2024 ድረስ የተመረመሩ እና ያልተመረመሩትን ጨምሮ 25,093 በኤምፖክስ የተጠረጠሩ ሰዎች ተመዝግበዋል...ከነዚህ ውስጥ 723 ሰዎች ሞተዋል" ሲሉ የዓለም ጤና ድርጅት ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ አርብ እለት ጄኔቫ ውስጥ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በ2024 በኤምፖክስ ተይዘዋል ተብለው የተጠረጠሩ 21,835 ሰዎችን እና 717 ሟቾችን ሪፖርት በማድረግ ከአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ስትሆን ቡሩንዲ 1,498 ተጠርጣሪዎች እና ዜሮ ሞት በማስመዝገብ ትከተላለች ሲሉ ቃል አቀባይዋ አክለዋል። ናይጄሪያ 935 የተጠረጠሩ ሰዎችን ከዜሮ ሞት ጋር በማስመዝገብ በሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በ2024 በአፍሪካ ከ25,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎችን እንደመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
በ2024 በአፍሪካ ከ25,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎችን እንደመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በ2024 በአፍሪካ ከ25,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎችን እንደመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ "እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ መስከረም 8፣ 2024 ድረስ የተመረመሩ እና ያልተመረመሩትን ጨምሮ 25,093 በኤምፖክስ የተጠረጠሩ ሰዎች... 21.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-21T14:00+0300
2024-09-21T14:00+0300
2024-09-21T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በ2024 በአፍሪካ ከ25,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎችን እንደመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
14:00 21.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 21.09.2024)
ሰብስክራይብ