አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት እንደሚገባ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሲረል ራማፎሳ 1.3 ቢልየን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ላይ ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ በመግለጽ ውክልና ሳታገኝ መቅረቷ እና ወደ "ሁለተኛ ደረጃ" ተሳትፎ እንድትወርድ መደረጉ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጸዋል። "አቅሙ አለን፣ እውቀቱ አለን ስለዚህም አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስርዓቶች እና በተለያዩ መዋቅሮቹ ውስጥ ትክክለኛ ቦታዋን ልታገኝ ይገባል" ብለዋል ራማፎሳ። የፕሬዝዳንቱ ንግግር ዩናይትድ ስቴትስ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ያለ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት ቋሚ አባል እንዲሆኑ ለመደገፍ ያቀረበችውን ሀሳብ ተከትሎ የመጣ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት እንደሚገባ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት እንደሚገባ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት እንደሚገባ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሲረል ራማፎሳ 1.3 ቢልየን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ላይ ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ... 21.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-21T12:21+0300
2024-09-21T12:21+0300
2024-09-21T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት እንደሚገባ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
12:21 21.09.2024 (የተሻሻለ: 12:44 21.09.2024)
ሰብስክራይብ