የሩሲያ ጦር የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ኢንተርፕራይዞችን ስራ እና የወታደራዊ አየር ማረፊያ መሰረተ ልማቶችን የሚደግፉ የኢነርጂ ተቋማት ላይ በሳምንት ውስጥ 27 ጥቃቶችን እንዳደረሰ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ኢንተርፕራይዞችን ስራ እና የወታደራዊ አየር ማረፊያ መሰረተ ልማቶችን የሚደግፉ የኢነርጂ ተቋማት ላይ በሳምንት ውስጥ 27 ጥቃቶችን እንዳደረሰ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀባለፈው ሳምንት የዩክሬን ጦር ያጣው የወታደሮች ቁጥር ብዛት 16,810 እንደደረሰ ሚኒስቴሩ በሳምንታዊ ዘገባው አመልክቷል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0