የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ370 በላይ ወታደሮች እና 2 ታንኮችን ጨምሮ 18 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበአጠቃላይ በክልሉ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ዩክሬን ከ15.3 ሺህ በላይ ወታደሮችን እና 124 ታንኮችን አጥታለች።የሩሲያ ወታደሮች ጠላት በኩርስክ ክልል የሚያደርገውን የመልሶ ማጥቃት ሙከራ በማክሸፍ የማጥቃት ዘመቻ ማካሄዳቸውን እንደቀጠሉ ተጠቁሟል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ370 በላይ ወታደሮች እና 2 ታንኮችን ጨምሮ 18 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ370 በላይ ወታደሮች እና 2 ታንኮችን ጨምሮ 18 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ370 በላይ ወታደሮች እና 2 ታንኮችን ጨምሮ 18 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበአጠቃላይ በክልሉ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ዩክሬን ከ15.3 ሺህ በላይ... 20.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-20T15:19+0300
2024-09-20T15:19+0300
2024-09-20T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ370 በላይ ወታደሮች እና 2 ታንኮችን ጨምሮ 18 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:19 20.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 20.09.2024)
ሰብስክራይብ