የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ለሶስት ዓመታት ተሾሙ የኢጋድ ሴክሬታሪያት ይፋዊ በሆነው የማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ፅሁፍ "የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለራዕይ መሪነት በቀጠናው ቱሪዝምን ለማሳደግ፣ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማምጣት፣ ቅርሶችን እና አካባቢን ለመጠበቅ ለሁሉም የኢጋድ አባል ሀገራት ጥቅም ወሳኝ አስተዋጽኦ ይጫወታል" ብሏል። የዐቢይ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆኖ መሾም ይፋ የሆነው የኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ 2024-2034 በአዲስ አበባ ሐሙስ እለት ይፋ በሆነበት ወቅት ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ለሶስት ዓመታት ተሾሙ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ለሶስት ዓመታት ተሾሙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ለሶስት ዓመታት ተሾሙ የኢጋድ ሴክሬታሪያት ይፋዊ በሆነው የማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ፅሁፍ "የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለራዕይ መሪነት በቀጠናው ቱሪዝምን ለማሳደግ፣ የኢኮኖሚ... 20.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-20T14:21+0300
2024-09-20T14:21+0300
2024-09-20T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢጋድ ቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ለሶስት ዓመታት ተሾሙ
14:21 20.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 20.09.2024)
ሰብስክራይብ