ኡጋንዳ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ የአየር ግንኙነት ለመጀመር እንደምትሻ ገለጸች በዚህ ረገድ ስምምነቶችን መፈራረም በሀገራቱ መካከል የሰዎች፣ የሸቀጦች፣ የአገልግሎትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ያሳልጣል ሲሉ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ተናግረዋል። ምክትል ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት ከዩሬዢያ የሴቶች ፎረም ጎን ለጎን ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪንኮ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። ምክትል ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ኩባንያዎች በአፍሪካዊቷ ሀገር በነዳጅ፣ ጋዝ እና ኢነርጂ ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጋብዘዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኡጋንዳ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ የአየር ግንኙነት ለመጀመር እንደምትሻ ገለጸች
ኡጋንዳ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ የአየር ግንኙነት ለመጀመር እንደምትሻ ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ኡጋንዳ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ የአየር ግንኙነት ለመጀመር እንደምትሻ ገለጸች በዚህ ረገድ ስምምነቶችን መፈራረም በሀገራቱ መካከል የሰዎች፣ የሸቀጦች፣ የአገልግሎትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ያሳልጣል ሲሉ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ... 20.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-20T13:30+0300
2024-09-20T13:30+0300
2024-09-20T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий