የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ መረጃዎች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ልዩ የሬዲዮ ኮሙኒኬሽን ማእከልን አወደመ። 🟠 የዩክሬን አየር ማረፊያ መሰረተ ልማት ወሳኝ ዒላማዎች ተመትተዋል። 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን 1,940 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ መረጃዎች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ልዩ የሬዲዮ ኮሙኒኬሽን... 19.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-19T14:05+0300
2024-09-19T14:05+0300
2024-09-19T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:05 19.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 19.09.2024)
ሰብስክራይብ