እስራኤል ወደ ሊባኖስ የተላኩ ፈንጂ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ እንዳቋቋመች ተገለጸ መሳሪያዎቹ ለታይዋኑ ጎልድ አፖሎ ኩባንያ ሀንጋሪ መቀመጫውን ባደረገው ባክ አማካሪ እንደተመረቱ ተገልጿል። ሆኖም ባክ የእስራኤል የሽፋን ኩባንያ አካል እንደሆነ ሶስት የስለላ ሰዎችን ጠቅሰው መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።የፔጀሮቹን አምራቾች ትክክለኛ ማንነት ለመደበቅ በትንሹ ሁለት ተጨማሪ የሽፋን ኩባንያዎች እንደተቋቋሙም ተዘግቧል። ባክ በተጨማሪም ለመደበኛ ደንበኞች ፈንጂ የሌላቸው መሳሪያዎችን ያመርት እንደነበር መገናኛ ብዙሃኑ ጨምረው ገልጸዋል። እ.አ.አ. በ2022 በጋ ወቅት ላይ የሚፈነዱ ፔጀሮች ወደ ሊባኖስ መላክ የጀመሩ ሲሆን የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላህ በደህንነት ሳቢያ የሞባይል ስልክ መጠቀምን ካወገዙ በኋላ ምርቱ በከፍተኛው እንደጨመረ ተነግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል ወደ ሊባኖስ የተላኩ ፈንጂ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ እንዳቋቋመች ተገለጸ
እስራኤል ወደ ሊባኖስ የተላኩ ፈንጂ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ እንዳቋቋመች ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ወደ ሊባኖስ የተላኩ ፈንጂ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ እንዳቋቋመች ተገለጸ መሳሪያዎቹ ለታይዋኑ ጎልድ አፖሎ ኩባንያ ሀንጋሪ መቀመጫውን ባደረገው ባክ አማካሪ እንደተመረቱ ተገልጿል። ሆኖም ባክ የእስራኤል የሽፋን ኩባንያ አካል እንደሆነ... 19.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-19T13:39+0300
2024-09-19T13:39+0300
2024-09-19T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል ወደ ሊባኖስ የተላኩ ፈንጂ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ እንዳቋቋመች ተገለጸ
13:39 19.09.2024 (የተሻሻለ: 14:04 19.09.2024)
ሰብስክራይብ