የመስከረም 9 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መመቃወሚያ ሶስት የዩክሬን ድሮኖችን በሩሲያ ኩርስክ እና ቤልጎሮድ ክልሎች በአንድ ምሽት ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 እስራኤል የሚፈነዱ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን ኩባንያ አቋቁማ ወደ ሊባኖስ መላኳን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። 🟠 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥለው ሳምንት በዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት ከሚያደርጉት የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር ሊገናኙ እንደሚችሉ ገለጹ። 🟠 ሰሜን ኮሪያ አዲስ "ህዋሶንፎ-11ዲኤ-4.5" ታክቲካል ባለስቲክ ሚሳኤል እና ዘመናዊ ስትራቴጂክ ክሩዝ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ አደረገች። 🟠 በፈረንሳይ ማርቲኒክ በተነሳ ሁከትና ብጥብጥ ምክንያት የሰዓት እላፊ መጣሉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።መረጃዎቹን በእንግሊዘኛ ያንብቡመተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመስከረም 9 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
የመስከረም 9 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
Sputnik አፍሪካ
የመስከረም 9 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መመቃወሚያ ሶስት የዩክሬን ድሮኖችን በሩሲያ ኩርስክ እና ቤልጎሮድ ክልሎች በአንድ ምሽት ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 እስራኤል የሚፈነዱ ፔጀሮችን የሚያመርት የሽፋን... 19.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-19T12:40+0300
2024-09-19T12:40+0300
2024-09-19T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий