የሩሲያ የስልጠና መርከብ ስሞልኒ የመጀመሪያ የወዳጅነት ጉብኝት በኮንጎ አደረገች የጦር መርከቧ የአትላንቲክ ውቅያኖስ የጉዞ አካል የሆነ ገብኝቷን በፖይንት-ንዋር ከመስከረም 4 እስከ 8 አድርጋለች። የሩሲያ የባልቲክ መርከቦች ፍሊት በወደቡ ሲደርስ በኮንጎ ሪፐብሊክ የሩሲያ አምባሳደር ኢሊያስ ኢስካንዳሮቭ፣ የኮንጎ የባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬኔ ንጋኖንጎ እና ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች አቀባበል ተደርጎለታል። ዝግጅቱ ለሩሲያ እና ኮንጎ ግንኙነት ታሪካዊ እንደሆነ የገለጸው የሩሲያ ኤምባሲ በወታደራዊ ማሰልጠኛ መርከብ የተደረገ በዓይነቱ የመጀመሪያ ጉብኝት ነው ብሏል። በተጨማሪም ጉብኝቱ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብር እየጨመረ መምጣቱን የሚያሳይ እንደሆነ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል። ሁለቱም ወገኖች በማዕከላዊ አፍሪካ እና በአጠቃላይ በአህጉሪቱ ሰላም እና ደህንነትን ለማስጠበቅ እየሰሩ መሆናቸውንም የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡመተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የስልጠና መርከብ ስሞልኒ የመጀመሪያ የወዳጅነት ጉብኝት በኮንጎ አደረገች
የሩሲያ የስልጠና መርከብ ስሞልኒ የመጀመሪያ የወዳጅነት ጉብኝት በኮንጎ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የስልጠና መርከብ ስሞልኒ የመጀመሪያ የወዳጅነት ጉብኝት በኮንጎ አደረገች የጦር መርከቧ የአትላንቲክ ውቅያኖስ የጉዞ አካል የሆነ ገብኝቷን በፖይንት-ንዋር ከመስከረም 4 እስከ 8 አድርጋለች። የሩሲያ የባልቲክ መርከቦች ፍሊት በወደቡ ሲደርስ... 19.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-19T11:23+0300
2024-09-19T11:23+0300
2024-09-19T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий