የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪዬቭ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን እየጣሰች እንደሆነ ለዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አመለከቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ጋር አይሲአርሲ በሩሲያ በሚሰራቸው ቁልፍ ጉዳዮች ዙርያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። "የጦር እስረኞች እና የሲቪሎች አያያዝን ጨምሮ ዩክሬን በተደጋጋሚ የተለመዱ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን መጣሷን የሚያሳዩ ማስረጃዎች ለሚርጃና ስፖልጃሪክ ቀርበዋል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው ተናግሯል። በውይይቱ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በአፍሪካ ቀንድ እና ሳህል ቀጠና፣ በአውሮፓ እና እስያ ሰብዓዊ ምላሽ ዙርያ ምክክር መደረጉን መግለጫው አክሎ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪዬቭ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን እየጣሰች እንደሆነ ለዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አመለከቱ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪዬቭ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን እየጣሰች እንደሆነ ለዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አመለከቱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪዬቭ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን እየጣሰች እንደሆነ ለዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አመለከቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ጋር አይሲአርሲ በሩሲያ... 18.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-18T19:09+0300
2024-09-18T19:09+0300
2024-09-18T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪዬቭ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን እየጣሰች እንደሆነ ለዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አመለከቱ
19:09 18.09.2024 (የተሻሻለ: 19:44 18.09.2024)
ሰብስክራይብ