የዓለም እድገት፣ ደህንነት እና ስምምነት እውን ሊሆን የሚችለው በሴቶች ተሳትፎ ብቻ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የዓለም እድገት፣ ደህንነት እና ስምምነት እውን ሊሆን የሚችለው በሴቶች ተሳትፎ ብቻ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ ፕሬዝዳንት ፑቲን ይህን ያሉት በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የዩሬዢያ የሴቶች መድረክ ላይ ነው። "የሰው ልጅ በጣም ውስብስብ ችግሮች ገጥሞታል፤ ችግሩም ሊፈታ የሚችለው በጋራ እና አንዱ የሌላውን ጥቅም ግምት ውስጥ በማስገባት ብቻ ነው" ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0