በቤሩት የኢራን አምባሳደር በኮሙኒኬሽን መሳሪያ ፍንዳታ ሳቢያ መቁሰላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧልምስሎቹ በሊባኖስ ዋና ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ያለውን ሁኔታ ያሳያሉ፤ የሂዝቦላ አባላት የሚጠቀሙት በደርዘን የሚቆጠሩ የኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች በ ተመሳሳይ ሰዓት ፍንዳታ ተከስቶባቸዋል።በጥቃቱ ወደ 1,200 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቤሩት የኢራን አምባሳደር በኮሙኒኬሽን መሳሪያ ፍንዳታ ሳቢያ መቁሰላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል
በቤሩት የኢራን አምባሳደር በኮሙኒኬሽን መሳሪያ ፍንዳታ ሳቢያ መቁሰላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
በቤሩት የኢራን አምባሳደር በኮሙኒኬሽን መሳሪያ ፍንዳታ ሳቢያ መቁሰላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧልምስሎቹ በሊባኖስ ዋና ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ያለውን ሁኔታ ያሳያሉ፤ የሂዝቦላ አባላት የሚጠቀሙት በደርዘን የሚቆጠሩ የኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች... 17.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-17T18:25+0300
2024-09-17T18:25+0300
2024-09-17T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቤሩት የኢራን አምባሳደር በኮሙኒኬሽን መሳሪያ ፍንዳታ ሳቢያ መቁሰላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል
18:25 17.09.2024 (የተሻሻለ: 18:44 17.09.2024)
ሰብስክራይብ