በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በደረሰ አሰቃቂ የጀልባ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሞቱበዛምፋራ ግዛት ገበሬዎች ወደ እርሻ መሬታቸውን ለመድረስ ሲሞክሩ ነው ይህ አሳዛኝ ክስተት የተከሰተው። ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒዩ በሰጡት መግለጫ ለተጎዱ ቤተሰቦች ድጋፍ እንደሚደርግላቸው ገልጸው፤ የአደጋ ጊዜ ኤጀንሲዎች ጉዳዩን በጥልቀት እንዲመረምሩ ትእዛዝ ሰጥተዋል።የዛምፋራ ፖሊስ ቃል አቀባይ ያዚድ አቡበከር ለምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን እንደገለፁት አምስት ግለሰቦችን ከሞት ሲታደጉ 40 ሰዎች ግን የደረሱበት አለመታወቁን አክለዋል። በአደጋው ወቅት በጀልባው ላይ የነበሩት ተሳፋሪዎች አጠቃላይ ቁጥር እስካሁን አልታወቀም።ጀልባው በዋነኝነት የሚያጓጉዘው ገበሬዎችን ሲሆን ገበሬዎቹ ምርቶቻቸው ለገበያ የሚያቀርቡበት መስመር ነው ። የአካባቢው ነዋሪዎች ጀልባዎቹ ብዙ ጊዜ ከአቅማቸው በላይ እንደሚጫኑ ይገልጻሉ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በደረሰ አሰቃቂ የጀልባ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሞቱ
በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በደረሰ አሰቃቂ የጀልባ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሞቱ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በደረሰ አሰቃቂ የጀልባ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሞቱበዛምፋራ ግዛት ገበሬዎች ወደ እርሻ መሬታቸውን ለመድረስ ሲሞክሩ ነው ይህ አሳዛኝ ክስተት የተከሰተው። ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒዩ በሰጡት መግለጫ ለተጎዱ ቤተሰቦች ድጋፍ... 17.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-17T16:03+0300
2024-09-17T16:03+0300
2024-09-17T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий