የሶሪያ አሸባሪዎች በታጣቂዎች ምትክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከኪዬቭ ተቀብለዋል ሲል የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድን ውስጥአዋቂ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯልኪየቭ ከኡይጉር እና ከቺቺን የተወጣጡ ታጣቂ ቡድንኖችን በመመልመል ለዩክሬን የሚዋጉ ልምድ ያላቸው አሸባሪዎች ምትክ ለሀያት ታህሪር አል ሻም* አሸባሪ ቡድን (የቀድሞው ጀብሃ አል-ኑስራ*) አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን አስረክባለች። ቀደም ሲል መገናኛ ብዙሃን የዩክሬን የስለላ አገልግሎት ኃላፊ ኪሪሎ ቡዳኖቭ ከሃያት ታህሪር አል ሻም መሪ ጋር በሶሪያ ኢድሊብ አሸባሪዎችን በመመልመል ረገድ ተከታታይ ግንኙነት ማድረጋቸውን ዘግበዋል። በነሀሴ ወር መጀመሪያ ላይ አንድ የዩክሬን ከፍተኛ ባለስልጣን ኪየቭ በሀምሌ ወር መጨረሻ በሰሜናዊ ማሊ በማሊ ጦር እና በሩሲያ አጋሮቹ ላይ በፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት መሳተፏን አምነዋል። ይህን ተከትሎ ባማኮ እና ኒያሚ ከኪየቭ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን አቋርጠዋል።* የአሸባሪ ድርጅቶች በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት ታግደዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያ አሸባሪዎች በታጣቂዎች ምትክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከኪዬቭ ተቀብለዋል ሲል የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድን ውስጥአዋቂ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯል
የሶሪያ አሸባሪዎች በታጣቂዎች ምትክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከኪዬቭ ተቀብለዋል ሲል የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድን ውስጥአዋቂ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯል
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያ አሸባሪዎች በታጣቂዎች ምትክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከኪዬቭ ተቀብለዋል ሲል የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድን ውስጥአዋቂ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯልኪየቭ ከኡይጉር እና ከቺቺን የተወጣጡ ታጣቂ ቡድንኖችን በመመልመል ለዩክሬን የሚዋጉ ልምድ ያላቸው አሸባሪዎች... 17.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-17T15:45+0300
2024-09-17T15:45+0300
2024-09-17T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያ አሸባሪዎች በታጣቂዎች ምትክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከኪዬቭ ተቀብለዋል ሲል የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድን ውስጥአዋቂ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯል
15:45 17.09.2024 (የተሻሻለ: 16:04 17.09.2024)
ሰብስክራይብ