የሳህል ሕብረት ሀገራት መመሰረት ኢኮዋስን አስደንግጦታል ሲል አንድ የጊኒ አክቲቪስት ተናግሯል

ሰብስክራይብ
የሳህል ሕብረት ሀገራት መመሰረት ኢኮዋስን አስደንግጦታል ሲል አንድ የጊኒ አክቲቪስት ተናግሯልየጊኒ የማህበራዊ ሃይሎች መድረክ አስተባባሪ አብዱል ሳኮ በማሊ፣ በቡርኪናፋሶ እና በኒጀር መልቀቅ ኢኮዋስ እንደተዳከመ ይናገራሉ። ፖሊሲዎቹን መተግበር ባለመቻሉ በክፍለ አህጉሩ ያለውን ተፅዕኖ አጥቷል ሲል በጊኒ 360 የሚዲያ አውታር አክቲቪስቱን ጠቅሶ ዘግቧል። አክቲቪስቱ የጊኒ ህዝብ ወደ ህገ መንግስታዊ ስርዓት ለመመለስ በሚያደረገው ትግል እጣ ፈንታቸውን ራሳቸው እንዲወስኑ አሳስቧል። "የጊኒ ህዝብ በኢኮዋስ ላይ መተማመን የለበትም ፤ ኢኮዋስ ከኛ በላይ ችግሮች አሉበት" ሲሉም አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።ፎቶው ከጊኒ 360 የተገኘ ነውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0