ኪየቭ በሩሲያ ኩርስክ ክልል ባደረገቸው ዘመቻ ከ13,800 በላይ ወታደሮችን አጥታለችበተጨማሪም በኩርስክ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች 115 ታንኮች በሩሲያ መከላከያ ሃይሎች መውደማቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በአጠቃላይ በኩርስክ አቅጣጫ በተካሄደው ጦርነት ከ13,800 በላይ የዩክሬን ወታደሮቿን አጥታለች ፣ 115 ታንኮች፣ 44 የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎች፣ 91 የታጠቁ ወታደሮች የያዙ ተሸከርካሪዎች፣ 729 የጦር መሳሪያ የያዙ ተሽከርካሪዎች፣ 439 መኪኖች መውደማቸውን ሚኒስቴሩ በመግለጫው አስታውቋል።ባለፈው ቀን ኪየቭ በኩርስክ አቅጣጫ ከ350 በላይ ወታደሮችን ስታጣ ፤ ሁለት ታንኮችን ጨምሮ 13 ወታደራዊ ቁሳቁሶችንም አጥታለች ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኪየቭ በሩሲያ ኩርስክ ክልል ባደረገቸው ዘመቻ ከ13,800 በላይ ወታደሮችን አጥታለች
ኪየቭ በሩሲያ ኩርስክ ክልል ባደረገቸው ዘመቻ ከ13,800 በላይ ወታደሮችን አጥታለች
Sputnik አፍሪካ
ኪየቭ በሩሲያ ኩርስክ ክልል ባደረገቸው ዘመቻ ከ13,800 በላይ ወታደሮችን አጥታለችበተጨማሪም በኩርስክ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች 115 ታንኮች በሩሲያ መከላከያ ሃይሎች መውደማቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በአጠቃላይ በኩርስክ አቅጣጫ በተካሄደው... 16.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-16T21:21+0300
2024-09-16T21:21+0300
2024-09-16T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኪየቭ በሩሲያ ኩርስክ ክልል ባደረገቸው ዘመቻ ከ13,800 በላይ ወታደሮችን አጥታለች
21:21 16.09.2024 (የተሻሻለ: 21:44 16.09.2024)
ሰብስክራይብ