የዩክሬን የስለላ ሃላፊ አሸባሪዎችን ለመመልመል ከሀያት ታህሪር አል ሻም* ጋር ግንኙነት ማድረጉ ተዘግቧልአሸባሪዎቹ በሶሪያዋ ኢድሊብ ከተማ ለዩክሬን ታጣቂ ሃይሎች እየተመለመሉ መሆናቸውን የሶሪያ ጋዜጣ አል ዋታን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።ምልመላው በዋነኛነት ከቀድሞዋ የሶቪየት ሀገራት የተወጣጡ ሲሆን ፤ አሸባሪዎቹ ዝግጅታቸው ጨርሰው ወደ ዩክሬን ለመሸጋገር ቢያንስ ሁለት ወራት እንደሚፈጅባቸው ጋዜጣው ዘግቧል።* የአሸባሪ ድርጅቱ በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት እገዳ ተጥሎበታል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን የስለላ ሃላፊ አሸባሪዎችን ለመመልመል ከሀያት ታህሪር አል ሻም* ጋር ግንኙነት ማድረጉ ተዘግቧል
የዩክሬን የስለላ ሃላፊ አሸባሪዎችን ለመመልመል ከሀያት ታህሪር አል ሻም* ጋር ግንኙነት ማድረጉ ተዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን የስለላ ሃላፊ አሸባሪዎችን ለመመልመል ከሀያት ታህሪር አል ሻም* ጋር ግንኙነት ማድረጉ ተዘግቧልአሸባሪዎቹ በሶሪያዋ ኢድሊብ ከተማ ለዩክሬን ታጣቂ ሃይሎች እየተመለመሉ መሆናቸውን የሶሪያ ጋዜጣ አል ዋታን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።ምልመላው... 16.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-16T18:33+0300
2024-09-16T18:33+0300
2024-09-16T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን የስለላ ሃላፊ አሸባሪዎችን ለመመልመል ከሀያት ታህሪር አል ሻም* ጋር ግንኙነት ማድረጉ ተዘግቧል
18:33 16.09.2024 (የተሻሻለ: 19:04 16.09.2024)
ሰብስክራይብ