ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ላደረገችው የወደብ መዳረሻ ስምምነት እውቅና እንደማትሰጥ ገልጻለችየዩናይትድ ስቴትስ አቋሟን በሶማሊያ የሀገሪቱ አምባሳደር በሆኑት ሪቻርድ ራይሊ በኩል ያረጋገጠች ሲሆን ፤ ሁኔታውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማርገብ የሽምግልና ጥረቶች መኖራቸውን ግን አምባሳደሩ አክለው ገልፀዋል።“በሶማሌላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል የዚህ የመግባቢያ ስምምነት መፈረም አሳዛኝ ነው ፤ በጣም አስጨናቂ ሁኔታ ፈጥሯል። በእርግጥ ስምምነቱ በአሜሪካ በኩል እውቅና የለውም፤ ስለዚህም ጉዳዩን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እየሞከርን ነው። "ሲሉ ራይሊ ገልፀዋል።በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለው አለመግባባት የተፈጠረው በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ኢትዮጵያ የባህር መዳራሻ ለማግኘት ራስ ገዝ ከሆነችው ሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት በፈረሟ ሳቢያ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ላደረገችው የወደብ መዳረሻ ስምምነት እውቅና እንደማትሰጥ ገልጻለች
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ላደረገችው የወደብ መዳረሻ ስምምነት እውቅና እንደማትሰጥ ገልጻለች
Sputnik አፍሪካ
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ላደረገችው የወደብ መዳረሻ ስምምነት እውቅና እንደማትሰጥ ገልጻለችየዩናይትድ ስቴትስ አቋሟን በሶማሊያ የሀገሪቱ አምባሳደር በሆኑት ሪቻርድ ራይሊ በኩል ያረጋገጠች ሲሆን ፤ ሁኔታውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ... 16.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-16T18:46+0300
2024-09-16T18:46+0300
2024-09-16T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ላደረገችው የወደብ መዳረሻ ስምምነት እውቅና እንደማትሰጥ ገልጻለች
18:46 16.09.2024 (የተሻሻለ: 19:04 16.09.2024)
ሰብስክራይብ