ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ልማቷን ለማረጋገጥ ከማስቻል ውጪ የትኛውንም ሀገር የመጉዳት ሃሳብ እንደሌላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁየኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ Uገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን ውጤታማ በሆነ መንገድ በመጠቀም ልማቷን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ገልጸው፤ በተለይም ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘላቂ ልማቶች ለማምጣት የሃይል አቅርቦት ወሳኝ ሚና እንዳለው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በማሳያነት በመጥቀስ፤ ግድቡ ከኢትዮጵያ አልፎ ለተፋሰሱ ሀገራት ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣል ሲሉም አክለዋል።ኢትዮጵያ አለመግባባቶችን በአለም አቀፍ መርሆች እና ፍትሃዊ የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም መሠረት በማድረግ በውይይት የመፍታት ጽኑ አቋም እንዳላትም አረጋግጠዋል።ሆኖም በአባይ ወንዝ ላይ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶችን ለመጫን የሚደረገው ጥረት በመሰረቱ ተቀባይነት እንደሌለው ሚኒስትሩ ተናግረዋል ። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ልማቷን ለማረጋገጥ ከማስቻል ውጪ የትኛውንም ሀገር የመጉዳት ሃሳብ እንደሌላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ልማቷን ለማረጋገጥ ከማስቻል ውጪ የትኛውንም ሀገር የመጉዳት ሃሳብ እንደሌላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ልማቷን ለማረጋገጥ ከማስቻል ውጪ የትኛውንም ሀገር የመጉዳት ሃሳብ እንደሌላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁየኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ Uገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን ውጤታማ በሆነ መንገድ በመጠቀም ልማቷን... 16.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-16T17:51+0300
2024-09-16T17:51+0300
2024-09-16T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ልማቷን ለማረጋገጥ ከማስቻል ውጪ የትኛውንም ሀገር የመጉዳት ሃሳብ እንደሌላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
17:51 16.09.2024 (የተሻሻለ: 18:04 16.09.2024)
ሰብስክራይብ