የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቶካዬቭ ከጀርመን መራሂ መንግስት ሾልዝ ጋር ባደረጉት ውይይት ሩሲያ በወታደራዊ ሃይል የማትበገር መሆኗን ተናግረው፤ ግጭቱን የበለጠ ማባባስ ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል ብለዋልእ.አ.አ በ2022 የተደረገው የኢስታንቡል ስምምነት ግጭቱን ለማስቆም የሚያስችል ጥሩ እድል እንደነበር ቶካዬቭ ገልፀው ነገር ግን አሁንም የሰላም መፍትሄ ሃሳብ ለማምጣት እድል መኖሩን ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቶካዬቭ ከጀርመን መራሂ መንግስት ሾልዝ ጋር ባደረጉት ውይይት ሩሲያ በወታደራዊ ሃይል የማትበገር መሆኗን ተናግረው፤ ግጭቱን የበለጠ ማባባስ ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል ብለዋል
የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቶካዬቭ ከጀርመን መራሂ መንግስት ሾልዝ ጋር ባደረጉት ውይይት ሩሲያ በወታደራዊ ሃይል የማትበገር መሆኗን ተናግረው፤ ግጭቱን የበለጠ ማባባስ ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል ብለዋል
Sputnik አፍሪካ
የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቶካዬቭ ከጀርመን መራሂ መንግስት ሾልዝ ጋር ባደረጉት ውይይት ሩሲያ በወታደራዊ ሃይል የማትበገር መሆኗን ተናግረው፤ ግጭቱን የበለጠ ማባባስ ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል ብለዋልእ.አ.አ በ2022 የተደረገው የኢስታንቡል ስምምነት... 16.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-16T17:59+0300
2024-09-16T17:59+0300
2024-09-16T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቶካዬቭ ከጀርመን መራሂ መንግስት ሾልዝ ጋር ባደረጉት ውይይት ሩሲያ በወታደራዊ ሃይል የማትበገር መሆኗን ተናግረው፤ ግጭቱን የበለጠ ማባባስ ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል ብለዋል
17:59 16.09.2024 (የተሻሻለ: 18:04 16.09.2024)
ሰብስክራይብ