የሩሲያ ጦር የውጪ ሀገር ሥሪት መሳሪያ የጫነን የጠላት ባቡርን እንዲሁም ሰው አልባ ጀልባዎች የሚቀመጡባቸውን ቦታዎች ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ዙሪያ በሚሰጠው እለታዊ መግለጫ ላይ ገልጿል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር የውጪ ሀገር ሥሪት መሳሪያ የጫነን የጠላት ባቡርን እንዲሁም ሰው አልባ ጀልባዎች የሚቀመጡባቸውን ቦታዎች ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ዙሪያ በሚሰጠው እለታዊ መግለጫ ላይ ገልጿል።በእለታዊ መግለጫው የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የጠላት ሚግ-29 ተዋጊ እና ሁለት ኤስ ዩ-27 ተዋጊ አውሮፕላኖች ተመትተዋል።🟠 የዩክሬን መከላከያ ሰራዊት ባለፈው ቀን እስከ 2,215 የሚደርሱ ወታደሮቹን  አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0