የሩሲያ ሚር ክፍያ ስርዓት ከስድስት ወራት በኋላ በኢራን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ገለፁ "በአሁኑ ወቅት ሚር እና ሼታብ የክፍያ ስርዓቶችን ለማገናኘት እየሞከርን ነው። ሼታብ በአሁኑ ጊዜ በሙከራ ደረጃ እየሰራ ነው። በስድስት ወራት ውስጥ የሚር ክፍያ ስርዓትም በኢራን ውስጥ እንደሚሰራ አምናለሁ" ሲሉ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጀላሊ ተናግረዋል። እ.ኤ.አ በ 2015 የተመሰረተው ሚር (በሩሲያኛ "አለም" ማለት ነው) የክፍያ ስርዓት ዩናይትድ ስቴትስ እና አጋሮቿ ሩሲያን ከስዊፍት(SWIFT) ስርዓት ማስወጣታቸውን ተከትሎ የመጣ ሲሆን፤ አሁን በብዙ የድህረ- የሶቪየት ክልሎች እንዲሁም በተለያዩ ዓለም አቀፍ አካባቢዎች አገልገሎት ላይ ውሏል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ሚር ክፍያ ስርዓት ከስድስት ወራት በኋላ በኢራን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ገለፁ
የሩሲያ ሚር ክፍያ ስርዓት ከስድስት ወራት በኋላ በኢራን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ሚር ክፍያ ስርዓት ከስድስት ወራት በኋላ በኢራን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ገለፁ "በአሁኑ ወቅት ሚር እና ሼታብ የክፍያ ስርዓቶችን ለማገናኘት እየሞከርን ነው። ሼታብ በአሁኑ ጊዜ በሙከራ ደረጃ እየሰራ... 15.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-15T21:59+0300
2024-09-15T21:59+0300
2024-09-15T22:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ሚር ክፍያ ስርዓት ከስድስት ወራት በኋላ በኢራን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ገለፁ
21:59 15.09.2024 (የተሻሻለ: 22:04 15.09.2024)
ሰብስክራይብ